የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት በጠ/ሚ አብይ የኖቤል ሽልማት ዙሪያ

Your browser doesn’t support HTML5

የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በተመለከተ የሰጡት አስተያየት። የአምቦ ከተማ ዘጋቢያችን ናኮር መልካ በዕለፍ ተቀደም አግኝቶ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች የሰጡትን አስተያየት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።