የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች አስተያየት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ የሚገኙ የተፎካካሪ ፓርቲ መሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኖቤል ሽልማት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት።
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ መሪ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ጀነራል ኃይሉ ጎንፋ የሰጡትን አስተያየት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።