የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት በጠ/ሚ አብይ የኖቤል ሽልማት ዙሪያ
Your browser doesn’t support HTML5
የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በተመለከተ የሰጡት አስተያየት። የባህርዳሯ ዘጋቢያችን አስቴር ምስጋናው በዕለፍ ተቀደም አግኝቶ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች የሰጡትን አስተያየት ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።