የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በደቡብ ክልል ምክክር ጀመረ

 የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በደቡብ ክልል በሚያከናውነው ሰላምና እርቅ ስራ ዙርያ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጋር ዛሬ በፅ/ቤታቸው መከሩ።

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በደቡብ ክልል በሚያከናውነው ሰላምና እርቅ ስራ ዙርያ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጋር ዛሬ በፅ/ቤታቸው መከሩ።

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በደቡብ ክልል በሚያከናውነው ሰላምና እርቅ ሥራ ዙርያ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጋር ዛሬ በጽ/ቤታቸው መከሩ።ኮሚሽኑ በዚህ ወቅት እንዳለው በሕዝብ መካከል ሳይታወቅ የገነገነውን በቀል ቁርሾና ጥላቻዎችን በጥናትና በአገር በቀል እውቀት ላይ ተመስርቶ ለመፍታት የሚያስችል ስራ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።

የእርቀ ሰላም ኮሚሽኑ ሰብሳቢና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርድናል ብርሃነ ኢየሱስ አባ ሱራፈኤል ፤" በኢትዮጵያ ሕዝቦች መካከል የቆየውን ቂምና ጥላቻ በእውነትና ፍትህ ላይ ተመስርቶ እርቀ ሰላም ማውረድ ያስፈልጋል" ብለዋል። አያይዘውም "ኮሚሽኑ ይህንን ለማድረግ ከስምንት ወራት በፊት ሥራውን ጅምሯል። ከክልል ርዕሰ መስተዳደሮች ጋር የሚደረገው ውይይት የዚህ አካል ነው፡'' ብለዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

Your browser doesn’t support HTML5

የእርቀ ሰላም ኮሚሽን በደቡብ ክልል ምክክር ጀመረ