ድምጽ ውይይት - በ «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም» ኦክቶበር 10, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው የሚባለው «ብሄር ተኮር ፌዴራሊዝም» ብሄርና ብሄረሰቦች የራሳቸውን እድል በራሳቸው የመወሰንና በቋንቋቸው የመጠቀምና የመዳኘት መብት ሰጥቷል ቢባልም ለአንድነት መሸሸርና መከፋፈል ምክንያት ሆኗል ተብሏል።