ድምጽ አንድነት ፓርክ ከነገ ጀምሮ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ለጎብኚዎች ክፍት ይደረጋል ኦክቶበር 10, 2019 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ታላቁ ቤተመንግሥት የተገነባው አንድነት ፓርክ የኢትዮጵያና የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በተገኙበት ዛሬ ተመርቋል። ከጥቂት ቀናት በኋላም ለሕዝብ ክፍት እንደሚሆን ይጠበቃል።