የወጣቱን ችግር በወጣት ሃይል -ቃለወንጌል ተስፋዬ
Your browser doesn’t support HTML5
ወጣት ለወጣት በሚል ስብሰብ ስር ከ6000 በላይ ወጣቶች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አጀንዳ ቀርፀው እየተወያዩ የመፍትሄ ሃሳቦችን እያፈለቁ ይገኛሉ፡፡ በዚህ መድረክ ላይም በመሳተፍ ስለ-ሰራ ፍለጋ፣ ስለ ትምህርት ዕድሎች እና ስለ ተለያዩ ሙያዊ እገዛዎች ይረዳዳሉ፡፡ የዚህ ፕሮግራም መስራች ቃል-ወንጌል ተስፋዬ ይባላል፡፡ ከኤደን ገረመው ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርጕል፡፡