በባዶ ቃላቶቻቹ የልጅነት ሕልሜን ሰረቃችሁት- ግሬታ ተንበርግ

Your browser doesn’t support HTML5

የ16 ዓመቷ ስዊዲናዊት የዓየር ንብረት ለውጥ ተሟጋች ግሬታ ተንበርግ በኒዎርክ ተገኝታ ከስልሳ በላይ ለሚሆኑ የዓለም መሪዎች ወቀሳዋን አድርሳለች፡፡ በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ አሁኑኑ እርምጃ ካልወሰዱ የእሷ ትውልድ ይቅር እንደማይላቸው ተናግራለች፡፡