ሰው- አገር ያለ ሰው ባዶ ነው- ጸዲ

Your browser doesn’t support HTML5

ጸዲ ማነህ እና ልሸነፍ የተሰኙ ነጥላ ዜማዎቿ ትታውቃለች፡፡ ሰው የተባለው አልበሟ በቅርቡ ትለቍል፡፡

2011 ለኢትዮጵያ የሙዚቃ አድማጮች መልካም ዓመት ነበር፡፡ በቀለም፣ በስልት የተለያዩ የሙዚቃ ስራዎውን ብዙ ወጣቶች ሰራዎቻቸውን ለአድማጮች አቅርበዋል፡፡

ከነዚህ ልዩ ዘፋኞች አንዷ ጸደኒያ ብርሃኑ ወይም ጸዲ ናት፡፡ሰው የተሰኘ አልበሟን በ2011 መባቻ ላይ ለቃለች፡፡ ከሊፖቿ ለየት ያሉና በዳንስ የታጅቡ ናቸው፡፡ እራሴን በአንድ ስልት ብቻ አልገድብም የምትለው ጸዲ በዚህ አልበሟ ላይ አፍሮ ቢትስ እና ሬጌ ስልቶችን ተጫውታለች፡፡ ከኤደን ገረመው ጋር በጋቢና ቪኦኤ ላይ ቆይታ አድርገዋል፡፡