ድምጽ ወጣቶችና የመፈናቀል ጣጣው ኦገስት 28, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በሚፈጠሩ ግጭቶች ሰዎች ከቀያቸው፣ ከተወለዱበትና ጎጆአቸውን ቀልሰው ከሚኖሩበት ስፍራ ሲፈናቀሉ ኑሮአቸውም አብሮ ምስቅልቅሉ ይወጣል።