ድምጽ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ በአዲስ ጎዳና - የጋቢና እንግዳ ነው ኦገስት 28, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ወጣቶች የልመናና የተረጂነት መንፈስ እንዳይኖራቸውና ትምሕርት ላይ እንዲያተኩሩ የሚያደርግ መርሃ ግበር ቀርፆ ትምሕርት ቤት ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።