ድምጽ ኤርትራውያን ተማሪዎች ለዐይነ ስውራን የሠሯት የማንበቢያ መሳሪያ ኦገስት 28, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ሰባት የኤርትራ የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪዎች ለዐይነ- ስውራንና ፊደል ላልቆጠሩ ሰዎች የምታገለግል የማንበብያ መሳርያ ሠሩ።