ወጣትነት- በወጣቶች አንደበት

Your browser doesn’t support HTML5

ወጣትነት ሃይል ነው፤ ምንም ሳይኖረው በተስፋ እና በራዕይ የተሞላ ነው፡፡ ወጣትነት ድፍረት ይጠይቃል፤ እችላለሁ በሚል መንፈስ መጎልመስ አለበት ይሉናል፡፡ የጋቢና ወጣቶች፡፡