ድምጽ ዳቦ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማራ ወጣት - በድሬዳዋ ኦገስት 05, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በድሬዳዋ ከተማ በዳቦ ማምረትና ማከፋፈል ዘርፍ ለመሰማራት በቅርቡ በሽርክና ከተደራጁ አምስት ወጣቶች መካከል አንዱን ወጣት ማርኮን ይልማን ለጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነው ነበር።