በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰማሩ የወሎ ወጣቶች

የዘጋቢዎች መስኮት በጋቢና

በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ የሚኖሩ ወጣቶች በራሳቸው ተነሳሽነት የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳት ላይ ይገኛሉ።

የወሎው ዘጋቢያችን መስፍን አራጌ በጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት ዝግጅት ላይ ወጣቶቹንና የአገልግሎቱን ተጠቃሚዎቹን አነጋግሮ ያሰናዳውን ዘገባ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተሰማሩ የወሎ ወጣቶች