ጋቢና ቪኦኤ የኤርትራ ወጣቶች - በበጎፈቃደኝነት ኦገስት 05, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በኤርትራ የሚገኙ የሁለተኛ ደረጃና የቴክኒክና ሞያ ተማሪዎች ትምሕርት በተዘጋበት የእረፍት ጊዜያቸው በበጎ ፈቃድ ሥራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ገለፁ።