ስለ አሳታሚነት ብሎም ስለመጻህፍት ፣አጭር ቆይታ ከስንዱ አበበ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ስንዱን አበበን "ማን ነሽ ?" ብሎ መጠየቅ ከብዙ መልሶች ያገናኛል።ጋዜጠኛ ነበረች፣ደራሲ ናት፣<<ተዋናይም ነበርኩ>> ብላናለች በአጭር ወጋችን መሃል።
የቅርብ ጊዜ ግብሯ ግን አሳታሚነት ነው።
Your browser doesn’t support HTML5