በዮናይትድ ስትቴትስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት-ለፊት ትዕይነተ-ህዝብ ተደረገ

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ፣ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት፣የኢትዮጵያ መንግስት ላይ ትኩረት ያደረጉ የተቃውሞ እና የድጋፍ ሰልፎች ተከናውነዋል፡፡በዚያ ካገኘናቸው ተሳታፊዎች መካከል የተወሰኑትን ሀሳብ አድምጠናል፡፡