ወብን እና ወህዴግ ክልል የመመስረት ጥያቄ

Your browser doesn’t support HTML5

የወላይታ ህዝብ ክልል የመመስረት ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄ በአስቸኳይ ሕጋዊ ምላሽ እንዲሰጠው የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ /ወብን/ እና የወላይታ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ወህዴግ/ አሳሰቡ፡፡