ህወሓት አዴፓን ከሰሰ

Your browser doesn’t support HTML5

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን እየበተነ ያለው ከዚህም ከዛም የተሰባሰበ የትምክህት ኃይል እንደሆነና ይህ ኃይል ዕድል አግኝቶ እንደፈለገው እንዲሆን እያደረገ ያለው ደግሞ የኢህአዴግ አባል ድርጅት የሆነው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አዴፓ/ በማለት የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ አዴፓን ከሰሰ።