መልሶ ለማቋቋምና ለዘላቂ ልማት የሚውል ዕርዳታ

Your browser doesn’t support HTML5

መልሶ ለማቋቋምና ለዘላቂ ልማት የሚውል ከዴንማርክ፣ ከጃፓንና ከተባበሩት መንግሥታት የልማት መርኃግብር - ዩኤንዲፒ በተገኘ አምስት ሚሊየን ዶላር 5 ሺህ ሰዎች በመጀመሪያ ዙር ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የመርኃግብሩ የኢትዮጵያ ኃላፊ ተናግረዋል፡፡