ድምጽ በቁልቢና ጨለንቆ ተጠርጥረው ተይዘው የነበሩ ተለቀቁ ጁላይ 09, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን በገንዘብ ትረዳላችሁ በሚል ተጠርጥረው ታስረው የነበሩ 56ቱም ተጠርጣሪዎች ከ10 ቀን ቆይታ በኋላ የዋስትና መብታቸው ተከብሮ ከእስር ተለቀዋል፡፡