ድምጽ ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ በምርጫ ጉዳይ ጁላይ 09, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ የተሰኘ ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የብሄራዊ መግባባት ፕሮጀክት ቀርፆ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ፡፡