በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሰዎችን በመግደል የተጠረጠሩ ተያዙ
Your browser doesn’t support HTML5
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ማንዱራ ወረዳ ሰባት ሰዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 14 ግለሰቦችን መያዙን የክልሉ ፀጥታና ሰላም ግንባታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5