ብሄር ተኮር ክለቦች መጠሪያቸውን እንዲያስተካክሉ ሊደረግ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ስያሜያቸው ብሄር ተኮር የሆኑ የእግር ኳስ ክለቦች ከቀጣዩ ዓመት ጀመሮ ስያሜያቸውን እንዲያስተካክሉ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ፌዴሬሽኑ የእግር ኳስ ሜዳዎች ውስጥ ጠብ የማይቆም ከሆነ ጨዋተዎች ካለ ተመልካች እንዲካሄዱ የሚያደርግ ርምጃ ሊወስድ እንደሚችል አክሎ ገልጿል፡፡ሀብታሙ ስዩም፡፡