ባልደራስ ዋና ፀሃፊዬ ኤልያስ ገብሩ ታስረብኝ አለ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ የተቋቋመውና የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በመባል የሚጠራው ቡድን ዋና ፀሐፊ ኤልያስ ገብሩ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ዛሬ ፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ የ28 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆበታል።የም/ቤቱ ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኤልያስ እና ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ አባላት ያሉበት ሁኔታ አስከፊ መሆኑን ለአሜሪካ ድምፅ ራዽዮ ተናግሯል። ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ጉዳዩን ይነግረናል።