ኦነግና ኦፌኮ አባላቶቻችን ታሰሩ አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አባላቶቹ አለአግባብ እየተሠራባቸው መሆኑን ተናገሩ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ በበኩሉ በሕግ ጥሰት እንጂ በፖለቲካ እንቅስቃሴ የታሰረ ሰው የለም ብለዋል።