ድምጽ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ጁላይ 03, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በባህርዳርና በአዲስ አበባ የ5ከፍተኛ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን ህይወት የወሰደ አመፅ ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ከ3መቶ በላይ ሰዎችን በተጠርጣሪነት በቁጥጥር ሥር አውሏል፡፡