የትዴት መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር(ትዴት) ሊቀ መንበር አረጋዊ በርኸ መቀሌ ላይ በነበረው የጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና ሜ/ጄኔራል ገዛኢ አበራ የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ ለመካፈል በተገገኙበት የድብደባ ሙከራ እንደተደረገባቸው እና ለአንድ ቀን በፖሊስ ታስረው እንደነበር ተናግረዋል።