በባህር ዳርና በአዲስ አበባ ግድያ የተፈፀመባቸው ባለሥልጣናት ቀብር ተፈፀመ

Your browser doesn’t support HTML5

በቅዳሜው መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተገደሉት የአማራ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት የዶ/ር አምባቸው መኮንን፣ የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የአቶ ምግባሩ ከበደና የፕሬዚደንቱ አማካሪ የእዘዝ ዋሴ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ረቡዕ፣ በባሕር ዳር ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን ተከናወነ።