የጄኔራል ሰዓረ መኮንንና የሜ/ጄኔራል ገዛኢ አበራ አስከሬን ተሸኘ
Your browser doesn’t support HTML5
ሰሞኑን በጠባቂያቸው የተገደሉት የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን እና ጡረተኛው ጄነራል ገዛዒ አበራ አስከሬን ዛሬ በሚሊኒዬም አዳራሽ ሽኝት ተደርጎለታል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5