ባህር ዳርና አዲስ አበባ ላይ የተፈፀሙት ግድያዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ባህር ዳርና አዲስ አበባ ላይ የተፈፀሙትን ግድያዎችና የአማራ ክልልን ሁኔታ አስመልክቶ የክልሉ የፖሊስ ኮሚሽነር አበረ አዳሙና የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አሰማኸኝ አስረስ ለክልሉ መገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል።