"የዛሬዋ ኢትዮጵያ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረችው የበለጠ ተስፋ ያላት ነች" - ኒኮላስ ባርኔት
Your browser doesn’t support HTML5
የዛሬዋ ኢትዮጵያ፣ ከጥቂት ዓመታት በፊት ከነበረችው የበለጠ ተስፋ ያላት ነች ሲሉ፣ ተሰናባቹ የአሜሪካ ኤምበሲ ቃል-አቀባይ ኒኮላስ ባርኔት ተናገሩ።
Your browser doesn’t support HTML5