ኦፌኮ አባላቶቼ እንግልት ደረሰባቸው አለ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ጽሕፈት ቤቶቹ እየተዘጉበት እና አባላቱ ላይ በመንግሥት ባለሥልጣናት እንግልት እየደረሰባቸው ነው ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግርስ ገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5