የእነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የብሄራዊ መረጃና የደኅንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ዳይሬክተርን አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ዐቃቤ ሕግ ክሥ የመሠረተባቸው አራት ሰዎች በጋዜጣ ጥሪ እንዲደረግላቸው ፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘዘ። ዐቃቤ ሕግ ላቀረበው የምስክሮች ጥበቃ ጥያቄ ማብራሪያ እንዲሰጥም ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።