የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ጉባዔ ያካሂዳል

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ፣ ለሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ መፍትሔ ፍለጋ፣ ለማንኛውም ቡድን ሳትወግን፣ የሱዳንን ሕዝብ ፍላጎትና ጥቅሞች መሠረት ያደረገ ድጋፏን እንደምትሰጥ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ጉባዔ እንደሚያደርግም ታውቋል።