ድምጽ የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፡- የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ እና መልስ ሰጭ መጥፋት ጁን 14, 2019 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 መሰንበቻውን ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረውና (ሲያነጋግርም የነበረው) የኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ አንስቶ ተመልሷል።