የኢትዮጵያ የብሄራዊ ዕርቅ ኮሚሽን አባላት በኬንያ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የብሄራዊ ዕርቅ ኮሚሽን አባላት ኬንያ ውስጥ ሥልጠና ላይ ናቸው። ቡድኑ ዛሬ ከኬንያ ተቀናቃኝ ፓርቲ መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር ተገናኝተዋል።