ድምጽ በምዕራብ ጉጂና በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ ግጭት ዕረቀ ሰላም ተበጀለት ጁን 13, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 በምዕራብ ጉጂና በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ አዋሳኝ አከባቢዎች ለሦስት ዓመታት የዘለቀው ግጭትና ጥቃት ትናንት በወረደ ዕርቀ ሰላም እልባት ተበጅቶለታል ተብሏል፡፡