ቲቦር ናዥ ወደ ሱዳን ሊጓዙ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛው ዲፕሎማት ቲቦር ናዥ በዚህ ሳምንት ብጥብጥ ላይ ወደምትገኘው ወደ ሱዳን እንደሚጓዙ ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5