በጦማሪ አቤል ዋበላ እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ መካከል ባለው ክርክር ላይ ሰበር ስሚ ፍ/ቤት ውሳኔ አስተላለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
ካለ አግባብ በእስር ላይ በነበርኩበት ወቅት ከህግ ውጪ የስራ ውሌ እንዲቋረጥ ተደርጓል በማለት ጦማሪ አቤል ዋበላ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የገባው ክርክር መቋጫ አግኝቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5