በጠ/ሚ ዐብይና ለድጋፍ በወጣው ህዝብ የቦምብ ጥቃት ፈፅመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ሁኔታ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ለድጋፍ መስቀል አደባባይ በወጣው ህዝብ ላይ የቦምብ ጥቃት ፈፅመዋል በማለት ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች እንዲከላከሉ ተወሰነባቸው፡፡