በቡራዩ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ

Your browser doesn’t support HTML5

ወንጀል ለመፈፀም ሊውል ነበረ የተባለ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቡራዩ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ።