ድምጽ ኢዜማ በሎስ አንጀለስ ጁን 05, 2019 ዳንኤል አርጋው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የውጭ አባላትን የማደራጀት እንቅስቃሴ በሚጀመርበት ጊዜ ከሃገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራን በመሳተፍ እንዲያግዙ ፓርቲው ጥሪ አስተላልፏል።