ቆይታ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ጋር - ክፍል ሁለት

Your browser doesn’t support HTML5

"አንድን ኅብረተሰብ በወጉ ለማቆም የፍ/ቤት ሚና የቱን ያህል ጥልቅ መሆኑን ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉስ ምን ያህል ግንዛቤ አለው የሚለው ዳግም መታየት መታሰብ አለበት።" ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት።