በኢትዮጵያ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከሰተ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ አራት ክልሎች ትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ሱማሌና አማራ እንዲሁም አዲስ አበባ፣ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5