ድምጽ በድርቅ ከሀረርጌ አካባቢ የተፈናቅሉ ድጋፍ ጠየቁ ሜይ 30, 2019 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 በድርቅ ምክንያት ከሀረርጌ ተፈናቅለው ሆሮ ጉዱሩ ዞን ሀሙሩ ወረዳ የሰፈሩ ቪኦኤ ያነጋገራቸው ተፈናቃዮች ድጋፍ ቢደረግልንም ችግራችንን በዘላቂነት የሚፈታ ምቹ የግብርና መሬት እንዲሰጠን እንፈልጋለን አሉ::