በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ ግጭት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
Your browser doesn’t support HTML5
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት መጥፋቱ ተገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5