የኤርትራውያን የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ በለንደን

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራውያን እዚህ ዋሺንግተን ዲሲ ጨምሮ በበርካት የዓለም ከተሞች የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ ዛሬ ለንደን የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተገኙትን አቶ አሉላ አብርሃምንና በትናንቱ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተካፈሉትን ወ/ሮ ሰላም ኪዳኔ አነጋግረናል፡፡