ድምጽ "የትግራይ ህዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ነፃነት የማይቀር አቋም አለው" ዶ/ር ደብረፅዮን ሜይ 24, 2019 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 የትግራይ ህዝብና ህወሓት በኤርትራ ህዝብ ነፃነት የማይቀር አቋም ነው ያለቸው በማለት የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ::